ስለ ፊቼ ጫምባላላ By Biruk A. Buye ሰፊዉ የሲዳማ ህዝብ የራሱ የሆነ ዘመን መለዋወጫ ባህል አለዉ ፤ የራሱ የሆኑ ቀናቶች እንድሁም ወራቶች አሉት ። በፊቼ ጫምባላላ ማግስት የተጣለው ይታረቃል ፤ በተለያየ መንገድ እርቂና ሰላም ይደረጋል ሽማግሌዎች በጉዱማሌ ተቀምጠዉ ብዙ ይመክራሉ ። በመንግሥት ላይ ወይንም በመሪዎቹ ላይ ያለቸዉን ድጋፍ ሆነ ተቃውሞ በሰላማዊ መንገድ በቀጣላ ይገልፃሉ ። […]
Read More