ስለ ፊቼ ጫምባላላ
By Biruk A. Buye
ሰፊዉ የሲዳማ ህዝብ የራሱ የሆነ ዘመን መለዋወጫ ባህል አለዉ ፤ የራሱ የሆኑ ቀናቶች እንድሁም ወራቶች አሉት ።
በፊቼ ጫምባላላ ማግስት የተጣለው ይታረቃል ፤ በተለያየ መንገድ እርቂና ሰላም ይደረጋል ሽማግሌዎች በጉዱማሌ ተቀምጠዉ ብዙ ይመክራሉ ።
በመንግሥት ላይ ወይንም በመሪዎቹ ላይ ያለቸዉን ድጋፍ ሆነ ተቃውሞ በሰላማዊ መንገድ በቀጣላ ይገልፃሉ ።
ባህሉ ፍፁም ሰላማዊ እና የፍቅር መግለጫ ውሃልክ ነዉ ።
እግሮች ሁሉ ወደ ሲዳማ ክልል እምብርት እንድሁም የሲዳማ ህዝብ ህሊናው ወደ ሆነችው ሀዋሳ ከተማ !
ሁሉም ወንድም ህዝቦች ባህሉን ለመታደም ወደ ከተማዋ ይመጣሉ የሲዳማ ወጣቶችም እንደተለመደው ዳዎኤ ቡሹ ብለዉ ይቀበላሉ ።